تحميل Askuala Educational Games Free APK للاندرويد
verified_user

تحميل Askuala Educational Games Free APK للاندرويد

تطبيق Askuala Educational Games تنزيل APK النسخة المجانية Free Download للاندرويد في تطبيقات تعليم وثقافة.
تحميل النسخة v1.9 المحدثة بتاريخ 2022-11-21 بحجم 56,8MB، هذا التطبيق من تطوير Techaddis Studio ومتوافق مع هواتف Android 4.1 والأحدث.

لعبة 7 في 1. አስኳላ 7 በ 1 ትምህርታዊ ጨዋታዎች

ለህጻናት ፣ ለጀማሪ ተማሪዎች ፣ በውጪ አገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ለማንኛውም መሠረታዊ የአማርኛ ቋንቋ መጻፍ እና ማንበብ መማር ለሚፈልግ የተዘጋጀ ነው

1. እጅ ጽሁፍ ፤ የአማርኛ ፊደላትን በቀላሉ መጻፍ ለመለማመድ ያስችላል። የፊደሎች ድምጽ እና ቅርጽን ለመለየት እና ልምምድ ለማድረግ ያግዛል። ጨዋታው በቀላሉ ፊደላትን መጻፍ እንዲችሉ ሆኖ የተዘጋጀ ሲሆን በጨዋታው ላይ ያለውን መሪ እጅ ፣ ነጠብጣቦች እና ቁጥሮችን በመከተል ፊደላትን በቀላሉ መጻፍ መለማመድ ይችላሉ። በተጨማሪም የመጻፊያ ቀለሙን መቀየር ይችላሉ።

2. ፊደል ቆጠራ / ፊደል ገበታ ፤ በዚህ ጨዋታ የአማርኛ የፊደል ገበታ ዋና ፊደላት የተካተቱ ሲሆን ፤ እያንዳንዳቸውን ፊደሎች ቅርጽ ፣ ቅደም ተከተል እና ድምጽ መለየት እንዲያስችል ሆኖ የተዘጋጀ ነው።

3. አዛምድ ፤ በጨዋታው በግራ በኩል ያሉ ፊደላት በቀኝ በኩል የተመለከቱ ቃላት (እቃዎች ፣ እንሰሳት ፣ ስም ፣ .ወዘተ) የመጀመሪያ ፊደል ሲሆኑ ትክክል የሆኑትን በመለየት በመስመር ያገናኙ። ይህ ጨዋታ ፊደላትን ለመለየት ፣ ቃላትን ለመለየት ብሎም የቃላትን የመጀመሪያ ፊደላትን ለመለየት ያግዛል። መልሶቹን ከቃላት ወደ ፊደላት ወይም ከፊደላት ወደ ቃላት መስመር በማስመር ማገናኘት ይቻላል። በጨዋታው የሚታዩ ምስሎችን በመጫን በትክክል የሚወክሉትን ቃል በድምጽ መስማት ይቻላል።

4. ባቡሬ ፤ ባቡሩ ላይ በቅደም ተከተል መሠረት የጎደለውን ፊደል ይሙሉ። ቅደም ተከተሉ በአማርኛ የፊደል ገበታ ዋና ቤቶች ወይም ሰባቱ የአግድም ቤቶች ቅደም ተከተል ሊሆን ይችላል።

5. የት አለሁ። በጨዋታው የሚሰማውን የፊደል ድምጽ ካሉ አማራጮች መካከል ይለዩ። ጨዋታው የፊደላትን ድምጽ የመለየት አቅምን በእጅጉ ያሻሽላል።

6. ዳሽ ሙላ ፤ በጥያቄነት የቀረበን ቃል የሚያሟላ ፊደል ከቀረቡት ምርጫዎች ውስጥ ይምረጡ። ይህንን በማድረግም የቃላት እውቀቶን ያሳድጉ ፣ ፊደላት በቃላት ውስጥ ያላቸውን የድምጽ ሚና ይለዩ ፣ ፊደላትን በአግባቡ ይለዩ።

7. እንቆቅልሽ ፤ በመምረጫ ሳጥን ውስጥ ያሉ ፊደላትን በመጫወቻ ሜዳ ላይ ካሉ ፊደላት ጋር በመግጠም የፊደላትን ድምጽ እና የፊደላትን ቅርጽ በአግባቡ ይለዩ።

በሁሉም ጨዋታዎች ፣ የቃላትን ምንነት በቀላሉ ለመረዳት ቃሉን በመወከል የገባውን ምስል በመጫን በድምጽ መስማት ይችላሉ።

አስኳላን በመጫወት ወይም ልጆችዎ እንዲጫወቱ በማድረግ የአማርኛ ፊደላት ቅርጽ ፣ ድምጽ እና ፊደላት በቃላት ውስጥ ያላቸውን ሚና በቀላሉ ይማሩ።

ጨዋታው ፈጣን ፣ ትክክለኛ ፣ ቀላል ፣ ለአጠቃቀም ምቹ እና በተለይም ልጆች ዘና እያሉ እንዲማሩ ሆኖ የተዘጋጀ ነው

***

ألعاب Askuala التعليمية 7 في 1 مخصصة للأطفال وطلاب الصفوف الدنيا والشتات الإثيوبي وأي شخص يرغب في تعلم أساسيات الاستماع والقراءة والكتابة باللغة الأمهرية

1. البحث عن المفقودين: تعلم وتمرن على كتابة الحروف الأمهرية من خلال لعبة تتبع دقيقة للغاية. استخدم دليل اليد والترقيم والنقاط الإرشادية لمعرفة خطوات كتابة كل حرف. يمكنك استخدام كاتب متعدد الألوان لممارسة التتبع.

2. أصوات الحروف: انقر على كل حرف في لوحة الحروف الأبجدية لتكون قادرًا على عد جميع الأحرف الرئيسية البالغ عددها 231 بصوت وتحديد شكل الحروف وصوتها وتسلسلها.

3. التطابق: قم بمطابقة الكلمات المعروضة تصويريًا (كائن ، أسماء عناصر ...) مع أحرف البداية المقابلة لها وتعلم الكلمات واختبر ما إذا كنت قادرًا على تحديد الحرف الأول للكلمات. يمكن أن يبدأ الخط المطابق من حرف أو صورة ويمتد إلى الجانب الآخر. يمكنك النقر فوق صورة للاستماع إلى تمثيلها كلمةً صوتيًا.

4. لعبة القطار: قم بتحميل القطار بالحرف المفقود في تسلسل. يمكن أن يكون السؤال المتسلسل عبارة عن 33 منزلًا رأسيًا أو سؤال منزل 7 أفقيًا. تتيح هذه اللعبة ممارسة وإتقان تسلسل الحروف.

5. أين أنا: حدد حرف الصوت الذي يتم تشغيله من الخيارات. سيساعد في تعزيز مهارة التعرف على الحروف بالصوت.

6. املأ الفراغات: املأ الفراغات في كلمة من خيار الحروف لتكوين كلمة كاملة. هذا يضمن لك تعلم الكلمات واختبار قدرتك على تحديد الحروف ودورها في الكلمة.

7. اللغز: اسحب حرفًا من لوحة الخيارات وقم بمطابقته مع شكل الحرف المجوف المماثل على لوحة التشغيل. سيساعد هذا في ممارسة التعرف على شكل الحروف والحروف الصوتية. الأحرف الموجودة على اللوحة اليمنى قابلة للنقر وستقوم بتشغيل صوت الحرف عند النقر فوق الحدث.

ملاحظة: جميع أسماء الكائنات ستلعب الأصوات عند النقر فوق الكائن.

إتقان شكل الحروف ، صوت الحروف والكلمات ، عزز مهارات الكتابة والقراءة الأمهرية ، أتقن الأساسيات !!

لعبة Askuala التعليمية
جودة عالية وسريعة وسهلة الاستخدام ومختبرة جيدًا وقابلة للعب ، والأهم من ذلك أنها لعبة تعليمية إثيوبية محببة للأطفال وأولئك الذين يرغبون في إتقان الحروف الهجائية والأساسيات الأمهرية

نتوقع أن تنمو كمدرسة رقمية !!.

Askuala Educational .

تحميل APK النسخة 1.9 المجانية Free Download

يمكنك تحميل Askuala Educational Games APK 1.9 لـ Android مجاناً Free Download الآن من متجر الأندرويد العربي.

الوسوم:

expand_more عرض أكثر
check_circle متوفر android أندرويد 4.1 والأحدث update Jun 27 2021
مُشاركة
share
shop تحميل من المتجر

التحميل متوفر مباشرةً من ولكننا ننصح بالتحميل من الماركت الافتراضي لهاتفك اذا توفر لديك حساب. info
يرجى قراءة تفاصيل التطبيق جيداً

android التحميل عبر سوق الاندرويد العربي
إبــلاغ
report
يمكنك استخدام الزر chat الموجود في الاعلى للابلاغ
3,260 visibility 100 - 500 accessibility مناسب لجميع الفئات العمرية

adb تطبيقات أُخرى من المطور